የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮለጅ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋራ በመተባበር በሕጻናትና ወጣቶች ላይ በተለይም በሴቶች ያለ ዕድሜ ጋብቻ እና የሴት ልጅ ግርዛት ለማስቀረት ለኮሌጁ ማኅበረሰብ እና ለደቀ መዛሙርት ግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል። ሥልጠናው…
ከጥቅምት 4 እስከ ጥቅምት 8 ቀን 2018 ዓ.ም ሲካሄድ በነበረው የሰበካ ጉባኤ መንፈሳዊ ዓለም አቀፍ ጉባኤ በድምቀት መጠናቀቁን ተከትሎ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ዋና ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ በከተማ አስተዳደሩ የተሠሩ ሁሉንም ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ሥራዎችን በመጎብኘት ለተሻለ ሥራ በመትጋት በአጭር ጊዜ…