የሒሳብ ክፍል

፩/የሰንበት ተማሪዎችን ወርኃዊ ክፍያ በደረሰኝ እየተቀበለ  ለሰበካ ጉባኤው ሒሳብ ክፍል በደረሰኝ ያስረክባል

፪/ለሰንበት ት/ቤቱ የተለያዩ ክፍሎች የሚያስፈልጉ ወጪዎችን  በደብዳቤ ጠይቆ  ወጪ ያደርጋል ።