የሥነ ሥርዓት ክፍሉ ዋና ዋና ሥራዎች

በዋናነት ተሰርተው ያለቁ/ የፀደቁ ነገሮች እንዳለ ሆነው ሁለተኛ ደረጃ ሲቀጥል እየተሰሩ ያሉ ነገሮች በዋነኝነት ስናስቀምጣቸው ከሥነ ሥርዓት ክፍሉ ካሉት 28/አባላት መካከል 4 ልጆችን በአመራርነት፣ በመምረጥ ስራውንበጥሩሁኔታ፣ እያካሄደ ይገኛል እነሱም

  1. በጸሐፊነት
  2. በንብረት ክፍል
  3. በቁጥጥር ክፍል
  4. በፅዳት ክፍል
  5. በአቴዳንስ ክፍል መርጦ እያሠራ ነው፣
  6. በየወሩ ስብሰባ እያካሄደ  የአገልግሎቱን ሁኔታ ያጤናል ይገመግማል /አጀንዳ ይሰጣል
  7. በየሳምንቱ ከክፍሉ /7/ልጆችን እየመደበ ከመዝሙር ክፍልም ደግሞ፣11 ልጆችን እየመደበ አብሮ በመከታተል ይሠራል
  8. በአገልግሎት መካከል ክፍተት ካለ ስህተት ካለ ቅሬታ ካለ በራሱ ከስብሰባ ውጪ በሥነ ሥርዓት ክፍሉ ባለው ቡድኑ ውስጥ በኦላይን አቀራርቦ ነገሮችን ያስማማል ያግባባል፤ ቅሬታውን እንዲፈታ ያደርጋል።
  9. የተለያዩ ጥቃቅንና ትናንትሽ ለአገልግሎት የሚያስፈልጉ ነገሮችን በራሱም ሆነ በግልም በመዋጮም  በጀት መድቦ የሚያስፈልገውን ነገር ገዝቶ ያሟላል፤
  10. በየሳምንቱ ያለማቋረጥ በሶስቱም የመዝሙር ምድብ በስምም፣ ሆነ በቁጥርም አስተካክሎ አቴዳንስ በሳምንትና፣በየ15 ቀኑ እሚመጡትን እና ያሉትን፣ እያየ የሌሉት፣ እህቶችን ደግሞ እየተከታተለ፣ እየጠየቀ  አቴዳንት ይይዛል
  11. ዐበይት በዓላት ባሉ ሰአት ሙሉ የክፍሉ አባል ከአዳር ዋዜማ ጀምሮ እስከ ጠዋት እስከ ምሽት ደረስ ቆሞ ያገለግላል  በሚችለው አቅም
  12. መስተንግዶዎች በሌሉ ሰአትና ጊዜ በፍላጎት እና በቅንነት ለማስተናገድ ለሚመጡ እህቶች ሥነ ስርዓት ክፍሉ በራሱ ነጭ በነጭ አልባሳትን በማዘጋጀት አገልግሎቱ እንዲቀጥል ያደርጋል
  13. ሰንበት ትምህርት ቤቱ ውስጥ ካሉ ከ7 ክፍሎች ጋራ ከ6 በሚያሰፈልገው ነገር በጋራ   ይሰራል /
  14. ሥነ ሥርዓት ክፍሉ ከበላይ አመራር አካላት ስብሰባ ባለው ሰአት ከላይ ለሚመጣው ጥያቄም ሆነ ትእዛዝ መልስ  በመስጠትይሰራል
  15. በየጊዜው አባላትን  በመምረጥ  ወደ ክፍሉ ያሰገባል አገልግሎቱ ሰፋ እንዲል እንደ አጠቃላይ ከብዙ በጥቂቱ በነዚህ ሶስት አመታት ሥነ ሥርዓት  ክፍሉ በእነዚና የመሳሰሉት ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል፡፡