መዝሙር ያድምጡ

0 Comments

መዝሙረ ተዋሕዶ መዝሙር ማለት ምስጋና ማለት ነው። ልዩ ልዩ ስልትና ቃና ባለው ድምጽ የሚዜም በዜማ ዕቃ. የሚቀርብ መንፈሳዊ ማኅሌት ነው። በመዝሙረ ዳዊት እንደተመዘገበው «ለእግዚአብሔር በምስጋና. ዘምሩ» የሚል ትዕዛዝ ይገኛል።መዝሙር ማለት ምስጋና ማለት ነው። ልዩ ልዩ ስልትና ቃና ባለው ድምጽ የሚዜም በዜማ ዕቃ. የሚቀርብ መንፈሳዊ ማኅሌት ነው። በመዝሙረ ዳዊት እንደተመዘገበው «ለእግዚአብሔር በምስጋና. ዘምሩ» የሚል ትዕዛዝ ይገኛል።