የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የዕረፍቷና የዕርገቷ መታሰቢያ በጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም እና ቅ/ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ተከበረ።

0 Comments
ነሐሴ 16 ቀን 2017 ዓ.ም)
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የእረፍቷና የዕርገቷ መታሰቢያ ክብረ በዓል በዐዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጽ/ቤት ሥር በሚገኘው በጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም እና ቅ/ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ተከበረ።
በክብረ በዓሉ የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC Broadcasting Service Agency/ ዋና ሥራ አስኪያጅ መ/ር አካለወልድ ተሰማ (ዶ/ር) ፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንና በርካታ ምእመናን በተገኙበት በደምቀት ተከብሮ ውሏል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *