About

ABOUT US

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

የሥርወ ሃይማኖት ከ፲፱፻፺ ዓ.ም እስከ አሁን ድረስ የ፳8 ዓመት ጉዞ :- የሥርወ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት አመሠራረቱና ስያሜውን ስንመለከት አባላቱ እራሳቸውን፤ወገናቸውንና ሀገራቸውን ለመርዳት ወደ ሊባኖስ ሲመጡ የእግዚአብሔር ፈቃዱ ሆነና በቤቱ ሰበሰባቸው። ተስፋ በመቁረጥ የተበተኑትን ልጆች አየ ሰበሰበ በቃሉ ይጽናኑ ጀመር። ይህ ሰ/ት/ቤት የተመሠረተው ፲፱፻፺ ዓ.ም በወቅቱ በነበሩት ወንድሞች እና እህቶች አማካኝነት ነውና ስያሜውንም የኢ/ኦ/ቤ/ክ/ኅብረት ብለው በመሰየም ተቋቋመ።የሥርወ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት አመሠራረቱና ስያሜውን ስንመለከት አባላቱ እራሳቸውን፤ወገናቸውንና ሀገራቸውን ለመርዳት ወደ ሊባኖስ ሲመጡ የእግዚአብሔር ፈቃዱ ሆነና በቤቱ ሰበሰባቸው።

0 +

ምዕመናን

0 +

ቀሳውስት

0 +

ጳጳሳት

0 +

የአገልግሎት ዘመን

Ethiopian Church History