ነሐሴ 16 ቀን 2017 ዓ.ም)የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የእረፍቷና የዕርገቷ መታሰቢያ ክብረ በዓል በዐዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጽ/ቤት ሥር በሚገኘው በጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም እና ቅ/ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ተከበረ።በክብረ በዓሉ የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት…
የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ስድስተኛውን የእምነትና ሥርዓት ዓለም አቀፍ ምክክር መርሐ ግብር ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዎድሮስ ፓትርያርክ በተገኙበት በግብጽ አባ ቢሾይ ገዳም ማካሔድ ጀመረ። የስደስተኛው የዓለም አብያተ ክርስቲያናት የእምነትና ሥርዓት ዓለም ዓቀፍ ምክክር ጉባኤ ዋና ርእሰ ጉዳይ “የሚታየው አንድነት…
የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ለመገናኛ ብዙኃን አገልግሎት ድርጅት (#EOTCTV) በሰጠው ዕለታዊ መግለጫ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፩፻፲፰ ዓ.ም ጉባኤውን በመቀጠል ከአጀንዳ ፯-፲፫ ባሉት አጀንዳዎች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔ ማሳለፉን ገልጿል ። ረዳት ፕሮፌሰር…
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤበአንድ ግለሰብ ተዘጋጅቶ ‹‹ ገድለ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ›› በሚል እየተሠራጨ ያለውን መጽሐፍ የተመለከቱ የታላቁ ደብረ ሊባኖስ አንድነት ገዳም መምህር የሆኑት መጋቤ ምሥጢር አባ ክንፈሚካኤል ለመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ጽ/ቤት መጽሐፉ እንዲመረመር ጥያቄ ማቅረባቸውን ተከትሎ ፤…
በ፭ኛው መ/ክ/ዘ ከሮምና ከመካከለኛው ምሥራቅ ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት ዘጠኙ ቅዳሳን (ተሰዓቱ ቅዱሳን) አንዱ አቡነ አረጋዊ ናቸው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንም ጻድቁ ጥቅምት ፲፬ ቀን የተሰወሩበት ዕለት በታላቅ ድምቀት ይከበራል፡፡ አቡነ አረጋዊ በሀገራችን ስም አጠራራቸው ከከበረ አባቶች አንዱ ጻድቅ ናቸው። ጻድቁ…
1. የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ብፁዕ አቡነ ቶማስ የአዊና የመተከል አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከትን ደርበው የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከትን እንዲመሩና እንዲይዙ ምልዓተ ጉባኤው ወስኗል፡፡ 2. የደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት የከሚሴ የደቡብ ወሎ ልዩ ዞን የሰሜን ወሎ…
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከሚገኙ መንፈሳዊ ኮሌጆች አንጋፋው የብዙ ሊቃውንት ማፍለቂያ የሆነው የስዋሰወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ ለመምህራን እና አስተዳደር ሠራተኞች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጥቷል። ሥልጠናውን ከሰጡት መምህራን መካከል አንዱ ፕሮፈሰር አባ ኃይለገብርኤል ግርማ የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ አካዳሚክ ምክትል…
የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የጣለችበትን ሓላፊነት ለመወጣት እና ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያንን በሃይማኖት፣ በምግባር እና በዕውቀት የሚያገለግሉ ደቀ መዛሙርትን እያፈራ የሚገኝ ታላቅ የቤተ ክርስቲያን ከፍተኛ መንፈሳዊ ትምህርት ተቋም ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው ይህንን ተልዕኮውን አጠናክሮ ለመቀጠል እያከናወነ ካለው ዘርፈ ብዙ ተግባራት…
• ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ • ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፣ • ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት፣ በአጠቃላይ በዚህ ዓመታዊ ቅዱስ ጉባኤ የተገኛችሁ በሙሉ፤ የጎደለብንን እየሞላ አገልግሎታችንን እያቃና ከዚህ…
የመጀመሪያው ጉባኤ ጥቅምት ፲፪ ቀን (የቅዱስ ማቴዎስ በዓል) ሲኾን፣ ሁለተኛው ደግሞ ርክበ ካህናት (በዓለ ትንሣኤ በዋለ በ፳፭ኛው ቀን፣ በበዓለ ሃምሳ እኩሌታ በዕለተ ረቡዕ የሚከበረው) ነው፡፡ /ፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ ፭ ቁጥር ፻፷፬/፡፡ በዮሐንስ ወንጌል እንደተገለጸው ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት ከተነሣ…