ታላቅ ጉባኤ
በሊባኖስ ቤይሩት የደብረ ሲና ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰበካ ጉባኤ ዕለተ እሑድ ሰኔ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በሐሪሳ ዝክረ ቅዱስ ያሬድ የተሰኘ ታላቅ ጉባኤ አዘጋጅቷል፤ ስለሆነም እርስዎ የዚህን ታላቅ ጉባኤ ተሳታፊ እንዲሆኑ ከወዲሁ ስናበሥርዎት ታላቅ ደስታ ይሰማናል፡፡
ይምጡ የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ!
በየሳምንቱ እሑድ እሑድ ይቀደሳል። በየወሩ የቅዱስ ሚካኤል፣ የቅዱስ ገብርኤል፣ የቅድስት ድንግል ማርያምና የበዓለ እግዚአብሔር ይቀደሳል። በየዓመቱ ሐምሌ ቅዱስ ገብርኤል ሐምሌ ሥላሴ ነሐሴ 1-16 ጳጉሜን 3 ቅዱስ ሩፋኤል የዘመን መለወጫ መስከረም 1ቀን መስከረም 17 በዓለ መስቀል ኅዳር 12 ቅዱስ ሚካኤል ታሕሣሥ 19 ቀን ቅዱስ ገብርኤል የልደት በዓል ጥር 11 ቀን በዓለ ጥምቀት የትንሣኤ ግንቦት 1 ቀን የልደታ ሰኔ 12 ቀን ቅዱስ ሚካኤል ሀምሌ 5 አቦ ፡፡
Get in Touch 24/7
Square, Ain Aar, Lebanon
God is Good All The Time!
Subscribe to our News,