፩/የሰንበት ተማሪዎችን ወርኃዊ ክፍያ በደረሰኝ እየተቀበለ ለሰበካ ጉባኤው ሒሳብ ክፍል በደረሰኝ ያስረክባል
፪/ለሰንበት ት/ቤቱ የተለያዩ ክፍሎች የሚያስፈልጉ ወጪዎችን በደብዳቤ ጠይቆ ወጪ ያደርጋል ።