ABOUT US

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

የሥርወ ሃይማኖት ከ፲፱፻፺ ዓ.ም እስከ አሁን ድረስ የ፳8 ዓመት ጉዞ :- የሥርወ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት አመሠራረቱና ስያሜውን ስንመለከት አባላቱ እራሳቸውን፤ወገናቸውንና ሀገራቸውን ለመርዳት ወደ ሊባኖስ ሲመጡ የእግዚአብሔር ፈቃዱ ሆነና በቤቱ ሰበሰባቸው። ተስፋ በመቁረጥ የተበተኑትን ልጆች አየ ሰበሰበ በቃሉ ይጽናኑ ጀመር። ይህ ሰ/ት/ቤት የተመሠረተው ፲፱፻፺ ዓ.ም በወቅቱ በነበሩት ወንድሞች እና እህቶች አማካኝነት ነውና ስያሜውንም የኢ/ኦ/ቤ/ክ/ኅብረት ብለው በመሰየም ተቋቋመ።የሥርወ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት አመሠራረቱና ስያሜውን ስንመለከት አባላቱ እራሳቸውን፤ወገናቸውንና ሀገራቸውን ለመርዳት ወደ ሊባኖስ ሲመጡ የእግዚአብሔር ፈቃዱ ሆነና በቤቱ ሰበሰባቸው።

Church Doctrine

The Seven Sacraments

  • Baptism

  • Chrismation / Confirmation

  • Penance

  • Holy Communion

  • Holy Matrimony

  • Unction of the Sick

  • Holy Orders

0 +

ምዕመናን

0 +

ቀሳውስት

0 +

ጳጳሳት

0 +

የአገልግሎት ዘመን

ስርአተ ቅዳሴ ያድምጡ

ሥርዓተ ቅዳሴ የሚለውን ቃል ስንመለከት "ሥርዓት" ማለት አሠራር፣ አፈፃጸም ተብሎ የሚተረጎም ሲሆን "ቅዳሴ" ደግሞ ምሥጋና ማለት ነው፤ ይኸውም ለፈጣሬ ሰማያት…

መዝሙር ያድምጡ

መዝሙረ ተዋሕዶ መዝሙር ማለት ምስጋና ማለት ነው። ልዩ ልዩ ስልትና ቃና ባለው ድምጽ የሚዜም በዜማ ዕቃ. የሚቀርብ መንፈሳዊ ማኅሌት ነው። በመዝሙረ…

RELIGIOUS HOLIDAYS AND CALENDAR

The calendar of the Ethiopian church came from Egypt and as to methods and dates agrees with the calendar of…

የቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል አስተዳደር

Ethiopian Church History

Contact Us

    OUR FAQ's

    ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄወችና

    ከዚህ፡ በላይ፡ Eንደተመለከትነው፣ ጌታችን፡ Iየሱስ፡ ክርስቶስ፡ ሞትን፡ Aሸንፎ፡ ሙታንን፡ የሚያነሣ፣ በAጋንንት፡ ከተያዙት፡ ሕሙማን፡ Aጋንንትን፡ በቃል፡ Eያዘዘና፡ Eየገሠጸ፡ የሚፈውስ፡ ጌታ፡ መሆኑን፡ ወንጌላውያኑ፡ Eያረጋገጡና፡ Eያስረዱና፣ ገልጸው፡ Eያስተማሩን፣ Eንዴት፡ Aማለጅ፡ ይባላል? ርሱ፡ Aማለጅ፡ ከተባለ፡ ተማላጅ፡ ማን፡ ሊሆን፡ ነው? ሕሙማንን፡ (በሽተኞችን)፡ ሲፈውስ፣ Aጋንንትን፡ ከበሽተኞች፡ ሲያወጣ፡ ማንን፡ ለምኖ፡ ያውቃል? <>፡ ብሎ፡ የለመነበት፡ ጊዜ፡ ነበርን?

    Lorem sollicitudin mi ad imperdiet porttitor efficitur habitasse sem. Laoreet pulvinar sodales quisque massa neque taciti himenaeos...

    OUR BLOG

    Latest Blog & articles

    ዜና ቤተ ክርስቲያን
    19 Oct, 2025

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የዕረፍቷና የዕርገቷ መታሰቢያ በጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም እና ቅ/ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ተከበረ።

    ነሐሴ 16 ቀን 2017 ዓ.ም)የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የእረፍቷና የዕርገቷ መታሰቢያ ክብረ በዓል በዐዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በንፋስ ስልክ…

    ዜና ቤተ ክርስቲያን
    19 Oct, 2025

    የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ስድስተኛውን የእምነትና ሥርዓት ዓለም አቀፍ ምክክር መርሐ ግብር ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዎድሮስ ፓትርያርክ በተገኙበት በግብጽ አባ ቢሾይ ገዳም ማካሔድ ጀመረ።

    የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ስድስተኛውን የእምነትና ሥርዓት ዓለም አቀፍ ምክክር መርሐ ግብር ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዎድሮስ ፓትርያርክ በተገኙበት…

    ዜና ቤተ ክርስቲያን
    19 Oct, 2025

    የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ሦስተኛ ቀን ውሎው ‹‹ ገድለ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ›› በሚል እየተሠራጨ ያለውን መጽሐፍን አወገዘ፡፡ ምልዓተ ጉባኤው የሸካ ዞን ራሱን ችሎ ሀገረ ስብከት እንዲሆን የተመለከተውን አጀንዳ ጨምሮ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ ሰጥቷል።

    የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ለመገናኛ ብዙኃን አገልግሎት ድርጅት (#EOTCTV) በሰጠው ዕለታዊ መግለጫ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ…

    ዜና ቤተ ክርስቲያን
    19 Oct, 2025

    የግለሰቦች መነገጃ የሆኑትን አንዳንድ የቤተክርስቲያን አዋልድ መጻሕፍትን በተመለከተ የሊቃውንት ጉባኤ የጀመረውን የማጣራት ሥራ በሌሎችም መጻሕፍት እንዲቀጥል ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ።

    የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤበአንድ ግለሰብ ተዘጋጅቶ ‹‹ ገድለ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ›› በሚል እየተሠራጨ ያለውን መጽሐፍ የተመለከቱ የታላቁ…